Gudumaale

   Sidaamu Daga Budu Battala
Connecting Sidama People

ከሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ፡-

የሲዳማ ህዝብ ከጥንት ጀምሮ እስከ 1890ዎቹ መጀመሪያ ግማሽ ሶስት አመታት (1893 ዓ.ም) ድረስ አንደ ሌሎቹ የኢትዮጵያ፣ አፍሪቃ ብሎም የአለማችን ብሄሮችና ህዝቦች ራሱን በራሱ በማስተዳደር እስከተጠቀሰው ዘመን በርካታ ሺ አመታትን ያስቆጠረ ታሪክ ያለው ህዝብ ነው፡፡ በአለማችን የተለያዩ አካባቢዎችና ጥጋጥጎች ውስጥ የአብሮነት ኑሮአቸውን መስርተውና ረዥም የህይወት ዘመን የመምራታቸው መገለጫ በሚሆን መልኩ በሺዎች ለሚቆጠሩ ትውልዶች ያህል የየራሳቸውን ምጣኔ ሀብታዊ፣ ማህበራዊ፣ ባህላዊ፣ ስነ-ልቦናዊና አስተዳደራዊ ብሎም ፖለቲካዊ እሴቶቻቸው ጭምር በመታገዝና በመተመለከቱት ጉዳዮች እድገት ዙሪያ አማጭ የሆኑ ሚናዎችን በመጫወትና በሂደትም በሁሉም ረገድ አድገውና መንደገው በመላቅ እስከአሁኑ ታሪካዊ ወቅት መዝለቃቸው እውነት ነው፡፡

ምንም እንኩዋን ገና ከጅምሩ የተላበሱት ማህበራዊ ፍጡርነት ያጎናፀፋቸው የአብሮነት ስርዐት ስርፀትና አድጎ መጎልበት በፈጠረላቸው ምቹ ሁኔታዎች መንስኤነት ላጋጠሙዋቸው የጋራ ችግሮችን በጋራ የመወጣታቸው ተጋድሎ ሳቢያና በሂደትም አሁን የበቁት የእድገት ደረጃ በአመዛኙ ተመሳሳይ ዳራ ያላቸው ቢሆኑም በአንፃሩ አንዱ ብሄር/ህዝብ ከሌላው የሚለይበት አመላካች ገፅታ የነበራቸውና ያላቸው መሆኑ ማህበራዊ እውነታ ነው፡፡ የሲዳማ ህዝብም በዚህ ረገድ የራሱ የሆነ ቁዋንቁዋ፣ ባህል፣ ምጣኔ ሀብታዊ፣ ማህበራዊ፣ ስነ-ልቦናዊ አስተዳደራዊና ፖለቲካዊና መሰል ገፅታዎች ያሉት ህዝብ ነው፡፡ የራሱ የሆነ የጊዜ አቆጣጠርና ፊቼ በመባል የሚታወቅ አውደ አመት ያለው መሆኑ፣ በህዝቡም ሆነ ከሌሎች ጋር የሚፈጠሩ ችግሮች በሰላማዊ መንገድ እልባት እንዲያገኙ ለማስቻል ከፍተኛ ሚና የሚጫወት የአፊኒ ስርአት ያለው መሆኑ፣ በእኩልነት ላይ የተመሰረተና ገዳ ስርአት በመባል የሚታወቅ ባህላዊ አስተዳደር ተቁዋም ያለው መሆኑ፣ ሞቴ በመባል በሚታወቅ የፖለቲካ መሪ የሚተዳደር መሆኑ ከሌሎች ህዝቦች ከሚለይበት ገፅታዎች ጥቂቶቹ ናቸው፡፡

ነገር ግን በ1893 ዓ.ም በኢትዮጵያ ውስጥ የተማከለ አስተዳደር ለመመሰስረት በሚል በአፄ ሚኒልክ ስርወ መንግስት ዘመን ውስጥ ምንም አይነት ሰላማዊ ግብብት፣ ድርድር፣ መቻቻልና የሲዳማ ህዝብ በጉዳዩ ዙሪያ አንዳች የይሁንታ ውሳኔ መስጠትን በጭራሽ ባላስተናገዳ ህጋዊም ሆነ ፍትሃዊ አግባብ በድንገት ዘመናዊ ጦር መሳሪያዎች ጭምር በመታገዝ የዘመኑ ገዢዎች የከፈቱበትን አውዳሚ ጦርነት ተከትሎ በምንም መልኩ ቢሆን ግንዛቤ፣ ዝግጅትና ለመሰል ዱብ ዕዳ ወረራ ምላሽ ለመስጠት አመቺ ሁኔታዎች በራቁ መልኩ በሀይል ለመፈታት ዳረጎት የተደረገ ህዝብ ሰለመሆኑ ዋቢ ምስክሩ ህዝብና ታሪክ ብቻ ነው፡፡ በባዕዳን እጅ ከወደቀበት ማግስት ጀምሮ እስከአሁኑ ታሪካዊ ወቅት ድረስ በተለያየ መልኩም ቢሆን ህልውናውን ለማስከበር በሚል ማለትም ማንነቱን፣ ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹን፣ ምጣኔ ሀብታዊ፣ ማህበራዊ፣ ባህላዊ፣ ስነ-ልቦናዊ እደገቶቹን ጠብቆ ለማሳደግ፣ የራሱን እድል በራሱ ለመወሰን፣ ለመሰል መብቶቹ መረጋገጥና የተጠቀሱትና አጠቃላይ ልማታዊ እድገቶቹ የተፈጠነ እንዲሆን ለማስቻል በሚል እውቀቱን፣ልምዱን፣ክህሎቱን፣ ገንዘቡንና መሰል ጥሪቶቹን በእጅጉ ውድ የሆነውን ህይወቱን ጭምር በመገበር (በተለይ በወታደራዊው አገዛዝ ዘመን) በአሁኑ ወቅት ግን በሰላማዊ መንገድ ዘርፈ ብዙ ጥረቶችንና እልህ አስጨራሽ ትግል እያደረገ የሚስተዋል ህዝብ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት የሲዳማ ህዝብ እያደረገ የሚገኘው ሰላማዊ ትግልም በአገሪቱ ውስጥ ሰላም፣ እኩልነት፣ አንድነት፣ መቻቻል፣ ህግ በላይነት፣ ህዝብ በላይነትና መሪነት፣ ነጻነትና ብልፅግና ሰፍኖ አንዲጎለብት የሚያስቸል አዲስ ዴሞክራሲያዊ ስርዐት መመስረትን እውን ለማድረግ በሚል የሚታገሉ የኢትዮጵያም ሆነ ሌሎች የአለማችን ምዝብር ህዝቦች ትግል አካል ነው፡፡

የአሁኑን ጨምሮ ባለፉትጨቁዋኝና አፋኝ አምባገነን አገዛዞች እንዲያከትሙ ለማስቻል ከሌሎች ምዝብር የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ብሄረሰቦችና ሀዝቦች ጋር የትግል አንድነት በመፈጠር በተለይ በአሁኑ ወቀት በአመዛኙ ሰላማዊ ትግል በማድረግ ላይ የሚገኝ ህዝብ ነው፡፡ እንደ ህዝብ ከማንኛውም ኢትዮጵያዊ ህዝብ ጋር በድንበር የሚያዋስኑትን ጨምሮ በሰላም፣ በመፈቃቀድ፣ በመረዳዳት፣ በመደማመጥና መቻቻልን ማዕከል ባደረገ አግባብ አብሮ መኖር ብቻ ሳይሆን ሁሉንም የኢትዮጵያ ህዝቦች ውሳኔ አሰጣጥ ሂደትን ጨምሮ ቀጥተኛ ተሳታፊዎች አንዲሆኑ በሚያስችል መልኩ ሰላም ፣ፍትህ፣ ህግ በላይነት፣ ህዝብ በላይነትና መሪነት፣ነጻነት የሰፈነበትንና ሁሉም ወገኖች ብልፅግና እውን የሆነባትን አዲስቱዋን ኢትዮጵያ በጋራ ጥረትና ትግል ለመመስረት ከሌሎች ጋር እጅና ጉዋንት በመሆን በመስራት ላይ የሚገኝ ህዝብ ነው፡፡ ምንም አንኩዋን ዴሞክራሲ፣ ህግ በላይነትና ህዝብ በላይነትና መሪነት ለይስሙላ እንጂ በውን ተፈጻሚነት አንዲኖራቸው በማይጠበቅባቸው አፋኝ አገዛዞች ስር የሚተዳደር ህዝብ ገዢዎች ያስከተሉዋቸው ዘርፈ ብዙ ችግሮች ገፈት ቀማሽነት ዳረጎት ከመሆን የሚድን ወገን አለመኖሩ ህዝባዊ እውነታ ቢሆንም ሲዳማን ጨምሮ በአንዳንድ ብሄሮች ላይ የወቅቱ አፋኝ ስርዐት በሁሉም መልኩ በሚሰኝ ሁነት በተጠቂ ህዝቦች ላይ እያስከተለ የሚስተዋለው አሳፋሪ፣ አሳዛኝ፣አሰቃቂና መሰል ዘርፈ ብዙ ችግሮች ደርዝ የለሽ የመሆናቸው ጉዳይ ከቶውንም ቢሆን ለአብነት ሳይጠቀሱ የማይታለፉ ትውልድ ፈጅ የሆኑ ክስተቶች ናቸው ቢባል የሚጋነን አይሆንም፡፡ ለአብነት መጥቀስ ቢያስፈልግም በተለይ በኢህአዴግ አገዛዝ ስርዐት የሲዳማ ህዝብ አያያዝ ውሎ እነሆ፡፡በአሁኑ ታሪካዊ ወቅት የአለማችን አጠቃለይ ህዝብ ቁጥር 7.6 ቢሊዮን እንደሚደርስ ይገመታል፡፡ በአለማችን ውስጥ የሚካተቱትን አገሮች በተመለከተ በፊት ራሳቸውን ችለው ከሚታወቁት አገሮች በተጨማሪ ከዚህ ቀደም በሌሎች አገሮች ስር በጥገኝነትም ሆነ በጥብቅ ተገዢነት ስር የነበሩትን ጨምሮ በአሁኑ ወቅት በአለማችን ውስጥ የተካተቱት አገሮች ብዛት 233 ደርሶአል፡፡

ከተጠቀሱት አገሮች ውስጥ የህዝባቸው ቁጥር ከ6 ሚሊዮን በታች የሆኑ አገሮች ብዛት 141 ነው፡፡ የሲዳማ ህዝብ ብዛትም ትንሹ ከ6 ሚሊዮን በላይ መሆኑን ተከትሎ በህዝብ ብዛት ከተመለከቱት 141 አገሮች (ከእያንዳንዱ) በላይ ህዝብ ያለው መሆኑ ግልፅ ነው፡፡ በአፍሪቃ አህጉር ከሚካተቱት 54 አገሮች ውስጥ የሲዳማ ህዝብ በትንሹ ከ5 የአፍሪቃ አገሮች ህዝብ የሚበልጥ ሲሆን መጥቀስ ካስፈለገም የጂቡቲ፣የላይቤሪያ፣የናሚቢያ፣የሌሶቶና የቦትስዋና አገሮች ህዝቦች አጠቃላይ ድምር ከሲዳማ ህዝብ አጠቃላይ ድምር ያነሰ ነው (አፍሪቃ ዳይጀስት 2017 ጎ.አ)፡፡በተመሳሳይ ሁኔታ ሲዳማ ብሄር በአገሪቱ ውስጥ ካሉት 83 ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ውስጥ አንዱ ሲሆን ገዢዎች ከላይ በተጠቀሱት መነሻዎች መሰረት በምኑም መልኩ ተአማንነት የጎደለውን ህዝብ ብዛት አለው በማለት ቢወሸክትም ከላይ በተቀመጠው አግባብ ጭምር ቢሰላም ከአገሪቱ ውስጥ በህዝብ ብዛት ሶስተኛ መሆን መቻሉ ፀሐይ የሞቀው ጉዳይ መሆኑ ከቶውንም ቢሆን ጥርጣሬ ውስጥ የሚከት አይሆንም፡፡

ምንም እንኳን የሲዳማ ህዝብ ከየትኛውም ማህበራዊ ፍጡር ጋር በአብሮነትና በመቻቻል ለመኖር ያለው ፍላጎት የፀና ነው፡፡ የህዝቡን ፍላጎት ግምት ውስጥ ባላስገባ ሁኔታ ብሎም የሲዳማ ህዝብ ይሁንታነት ህገ መንግስቱ ባስቀመጠው አግባብ መሰረት ርፍሬንደም አደርጎ የመወሰን መብቱ በአፋኙ አገዛዝ መሰሪ ተንኮሎችና በሃይል ጭምር በተጋዘ ፀረ-ህዝብ ድርጊት መነሻነትና አገዛዙ በደቡቡ ቀጠና ዙሪያ የአኮኖሚ፣ የማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ የደህንነትና በአጠቃይ ጉዳዮች የበላይ ለመሆን ሆነ ብሎ ባዘጋጀውና በሌሎች ቀጠናዎች ዙሪያ ጨርሶ ተፈፃሚነት በሌለው ኢ- ህገመንግስታዊ አግባብ የሌሎች ህዝቦችንም ይሁንታነት ሳያገኝ በአቅጣጫ ብቻ ለሰየመው ክልል ውስጥ በግድ እንዲካተት መደረጉ የአምባገነን አገዛዞች ባህሪያት አካል በመሆኑ የሚያስገርም ብቻ ሳይሆን ፅንፈኛው አገዛዝ የኢትዮጵያን ህዝቦች ሰበብ አስባብ በመፍጠር በሃይል የያዘውን ስልጣን ለማሰንበት ያለው እብሪት የተሞላበት ድርጊት መሆኑን ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝቦች አሳምረው የሚያውቁት የከሃዲነት ተግባር ነው፡፡ በግድ እንዲካተት ከተገደደበት ክልል ውስጥም ከተካተቱት 56 ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች አጠቃላይ የህዝብ ብዛት ውስጥ ከሶስት እጅ ውስጥ ከአንድ እጅ በላይ የሚሆን ህዝብ ባለቤት በመሆን በህዝብ ብዛት የአንደኛነት ደረጃን ይዞ የሚገኝ ህዝብ ነው፡፡

ሲዳማ ህዝብ የአገሪቱ ኢኮኖሚ እድገት ዋልታ ከሆነውና ወደ ውጪ ተልኮ ገቢ ከሚያስገባው የቡና ምርት ሆነ የጫት ምርት ውስጥ ከመቶ ከሃምሳ እጅ በላይ የሚሆነው የሚመረተው ሲዳማ ውስጥ ነው፡፡ በተለይ ባለፈው ወታደራዊ አገዛዝ ስርዐት ውስጥ ወደ ውጪ ተልከው ለአገራችን ከፍተኛ የሆነ ትርፍና ምንዛሪ ከሚያስገኙት ምርቶች ውስጥ በመጠን ልቆ በመገኘትና ከፍተኛ የሆነ ገቢ በማስገባት የአንበሳን ድርሻ በሚሰኝ መልኩ ድርሻውን የተወጣው የቡና ምርት ሲሆን ከመቶ ከስድሳ እጅ በላይ ወደ ውጪ አገር (ኤክስፖርት የደረገው) የተላከው የቡና ምርት የተላከው ከሲዳማ ህዝብ መሆኑን በእጅ የሚገኙ አስረጅ ዋቢ መረጃዎች የሚያስረዱ በሆኑም ከቡና ልማት ሽያጭ ውጤት ጥሮ፣ግሮ፣ የግብአቶች አቅራቦት ደረጃ በቂ ያለመሆን እከል፣ተከታታይ የሆነ ሙያዊ እገዛዎች፣ከቀጭን ትዕዛዝ ውጪ ለአምራቾች መሰጠት የተገባቸው ማበረታቻዎች ውል ውስጥ በገባ መልኩ በእገዛ መልክ ያልቀረቡበት ክፍተቶች፣ ሰርቶ በማሰራቱ ሂደት ውስጥ ለሰራተኞች የተገቡ መብቶች ሁሉ ተረግጠው መናገር፣ መጠየቅ፣አቤቱታ ማቅረብናመሰል ችግሮችን ለማስተጋባት ከግዳጅ ውጪ በምንም መልኩ መንቀሳቀስና መላወስ የመከልከል አፈናዊ አሰራሮች ላስከተሉዋቸው ችግሮች ብሎም ለንጋት ቁርና ለፀሐይ ሐሩር ጭምር ሳይበገር በቡና ምርት አመራረት፣አዘገጃጀትና ውጪ መላክና ተዛማጅ ሂደቶች ውስጥ ወሳኝ ሚና የተጫወቱት አምራች የሲዳማ አርሶአደሮች ከቡና ሽያጭ ትርፍና ከተገኘው የዶላር ምንዛሪ ያገኙት ትሩፋት እምንት ነበር ቢባል ከቶውንም ቢሆን ከእውነት የራቀ አይሆንም፡፡

በአሁኑም ስርዐት ውስጥ ለአብነት ለመጥቀስ ያህል በአስር ሺዎች ቶን የሚገመት ቡና ከሲዳማ ወደ ውጪ የሚላከው ቡና ሽያጭ የሚያስገኘው ትርፍና የውጪ ምንዛሪ ውጤት ቢሰላ ለመንግስት የሚከፈለውን ግብር፣ታክስና ተዛማጅ ወጪዎችና ቡናን ለማልማት፣ ለማዘጋጀት፣ ለማሰናዳት፣ለማቀነባበር፣ለማጓጓዣ፣ተጓዳኝና መሰል ወጪዎችን ሳይጨምር የተገኘው ትርፍና ምንዛሪ ብቻ የሃዋሳን ዩኒቨርሲቲና ሪፈራል ሆሲፒታል ወይም በስርዐቱ ያልተካተተውን የመንገድ ልማት (ከአስር ወረዳዎች በላይ ለሚሆኑ የገጠር መንገዶች) መስሪያ ወይም ከአስር ወረዳዎች በላይ ውስጥ ለሚኖረው የሲዳማ ህዝብ የንፁህ ውሃ አቅራቦትተጠቃሚ አንዲሆኑ በትንሹ ማደረግ በተቻለ ነበር ነገር ግን " ነገሩ ከባልሽ ባሌ ይበልጣልና ሽሮ አበድሪኝ " አይነት ነገር መሆኑ የግድ ያለ ጉዳይ በመሆኑ የሲዳማ ህዝብ በህግ አግባብ እንደጠየቀው፣ አንደፈለገው፣እንደመረጠውና እንደጠበቀው ተፈፃሚነት እንዲኖረው በተለይ በአሁኑ ታሪካዊ ወቅት የሲዳማ ህዝብ ካጋጠሙት በእጅጉ ግዙፍና ዘርፈ ብዙ ችግሮች ማለትም ምጣኔ ሀብታዊ፣ ማህበራዊ፣ ባህላዊ፣ ስነ-ልቦናዊ ብሎም አጠቃላይ ልማታዊ እድገት በጣም ዘገምተኛ መሆንና የህዝቡ ቁጥር በጣም አስደንጋጭ በሚሰኝ ሁኔታ መጨመሩን ተከትሎ የችግሮቹ ግዝፈት በጣም ባሻቀበበት ታሪካዊ ወቅት ጉዳዩ በሚመለከታቸው የስርዐቱ መሪዎችና ደጋፊዎቻቸው ብሎም ምቹ ሁኔታዎች ተፈጥሮለት በህዝቡ በራሱ ጭምር አለመደረጉ ችግር አረንቋና አስከፊ ማጥ ውስጥ ገብቶ ለሚገኝ ተንገላታች የሲዳማ ህዝብ በጣም አሳዛኝ፣አስገራሚ፣አሳፋሪ ብሎም አሰቃቂ ተውነታዊ ሁነት ነው ቢባል እርግጥ ነው፡፡

ከላይ የተጠቀሱትና ሌሎች ተዛማጅ ችግሮች መነሻዎችም የሚከተሉትን የሚያካትቱ ሲሆኑ እነሱም የህዝብ ብዛት በከፍተኛ ደረጃ መጨመር፣ ለእርሻ ጉዳይ የሚውል መሬት ማነስ የግበአቶች በበቂ ሁኔታ አለመቅረብ፣ በተለያዩ ልማታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለህዝብ በቂ ግንዛቤ አለመሰጠት፣ፍትሃዊ፣ ህጋዊ፣ ህዝባዊ ብሎም ዴሞክራሲያዊ አሰራር በዚሁም ሆነ በመሰል ጉዳዮች መረጋገጥ ዙሪያ በጥቅሉ ህግ በላይነት፣ ህዝብ መሪነት፣ተጠቃሚነትና ባለቤትነት፣ መልካም አስተዳደር እውን መሆን ዙሪያ ዴሞክራሲያዊ አሰራርን የተላበሰ ሰፊ ስራ ያልተሰራ መሆንን ያካትታል፡፡ በአሁኑ ታሪካዊ ወቅት የሲዳማ ህዝብ ምንም እንኳን በእጅጉ የተወሳሰቡ ዘርፈ ብዙነችግሮች ማጥ ውስጥ በመግባት ለባሰ እንግልትእንዲጋለጥ የግድ ያሉት ሁነቶች ባስከተሉዋቸው አስገዳጅ ሁኔታዎች ሳቢያ የተዳረገ ቢሆንም ክልልም ፣ፌዴራል ብሎም በብሄራዊ ደረጃ አገሪቱዋ ቀጣይነትን የተላበሰ የተፋጠነ ልማታዊ እድገቶችን ለማረጋገጥ በሚል ማለትም ምጣኔ ሀብታዊ፣ ማህበራዊ፣ ባህላዊ፣ ስነ-ልቦናዊ ብሎም አጠቃላይ ልማታዊ እድገት የተፋጠነ እንዲሆን ለማስቻል በሚል ሁሉንም ወገኖች በጉዳዩ ዙሪያ ውሳኔ አሰጣጥ ሂደትን ጨምሮ ቀጥተኛ ተሳታፊዎች እንዲሆኑ በሚያስችል መልኩ አየተደረገ ላለው አገራዊ ጥረቶች ሁሉ የሲዳማ ህዝብ በሁሉም ረገድ ቀጥተኛ ተሳታፊነቱን ማለትም ግብርን በወቅቱ በመክፈል (ከክልሉ አንደኛና ከሀገሪቱ (3ኛ-4ኛ)፣ በውድም ሆነ በግድ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ (ከክልሉ አንደኛ፣ ከአገሪቱ 3ኛ- 4ኛ፣ በክፊያ መልክ) በመስጠት፣. ልማታዊ ጉዳዮች መፋጠን ዙሪያ ለድፍን ሲዳማ ህዝብ በየወቅቱ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና፣ትምህርት፣ በበጎ ተሞክሮ ዙሪያ መረጃ በማስተላለፍ፣ የማህበረሰብ ንቅናቄ በመፍጠርና በመሳሰሉት ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበረሰባዊ፣ ባህላዊ ብሎም ጥቅል ልማታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ደከመኝ፣ ታከተኝ፣ ሰለቸኝ ብሎም ህዝባችን ከፍተኛ በሆነ ችግር ማጥ ውስጥ ገብቶ ነው ያለው በማለት ጭምር ሳያቅማማ ለአገር ልማታዊ እድገት የተፋጠነ መሆን ጉዳዮች ዙሪያ አንዳንድ ጊዜም ከአቅሙ በላይ በመስራት ለስኬቱ እውን መሆን ወደርየለሽ አስተዋፅኦና ቀጣይ ጥረት ያደረገና አሁንም እያደረገ የሚስተዋል ቢሆንም በምላሹ ያገኘው ነገር ቢኖር ትውልድን ላስቆጠረው የመብቶች መረገጥ፣ የማንነት፣የራስን ዕድል በራስ የመወሰን፣ወዘተ መብቶችና ዋነኛ ለሆኑት ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጥያቄዎቹ በረፈደ ጊዜ እንኳን ከማንም ወገን በችሮታ መልክ የማይሰጠውን ነገር ግን የአገሪቱ ህገ- መንግስት ለዜጎች ያጎናፀፈውን መብቶች ጭምር ገዢዎች ሆነ ብለው በሰሩት ተከታታይ ደባና መሰል ንቀትና ትምክህተኝነት የወጠረው ምላሽ ("ለሲዳማ ብሔር ክልል የመሆን መብት መስጠት ማለት ለህፃን ልጅ ብርጭቆ መስጠት ማለት ነው") ና የመሳሰሉትን ምላሾችን አምባገነን ሃይሎች ለመስጠት መዳዳታቸው የሲዳማን ህዝብን ("ያደረ አፋሽ ") ፣ ("ያው በገሌ ነው") ና የመሳሳሉትን ከማስባል ውጪ የአፋኞች አገዛዝ ለሲዳማ ህዝብ አጠቃላይ ችግሮች መቀረፍና ሁነኛ እልባት መገኘት ዙሪያ አንዳችም የፈየደው ነገር ጨርሶ አለመኖሩ ገሃድ የወጣ ሀቅ መሆኑ አድሮ ከሰነበተ በእጅጉ ውሎ ያደረ ጉዳይ መሆኑ እውነት ነው፡፡

የሲዳማ ምዝብር ህዝብ አፋኝና ጨቁዋኝ አምባገነናዊ አገዛዞች በህልውናው ላይ ያደረሱትንና እያደረሱ ያሉትን አስከፊ ጭቆናና ብዝበዛ ለማስወገድ ትግሉ የጠየቀውን ማንኛውንም መስዋዕትነት ማለትም (ጊዜውን፣ እውቀቱን፣ገንዘቡን፣ ንብረቱን፣ ጥሪቱን ብሎም በእጅጉ ውድ የሆነውን ህይወቱን ጭምር በመገበር ለዘመናት እልህ አስጨራሽ ትግል ሲያደርግ የነበረና አሁንም ሰላማዊ ትግል በማድረግ ላይ ያለ ቆራጥ ህዝብ መሆኑንን የኢትዮጵያ ህዝቦች ታሪክ ገሃድ ያወጣው እውነታ ነው፡፡ መሬት ላይ ወርዶ የተረጋገጠው ነባራዊ ሁኔታ ከላይ አንደተመለከተው ሆኖ እያለ ዴሞክራሲ፣ ህግ በላይነት፣ ህዝብ በላይነት፣ህዝብ በላይነትና መሪነትና መሰል መብቶች የተረጋገጡበትና ወደር የለሽ መሆኑን ተከትሎ የኢትዮጵያ ህዝቦችን ሁለንተናዊ መብቶችን አስከብሮና አስጠብቆ ተፈፃሚነቱን ለማረጋገጥ ደንዳና ብቃትና ልdp „Eው ብለው በማስባል ገዢዎች ጥብቅና የቆሙለት የኢትዮጵያ ህገ መንግስት እያለ የሲዳማ ህዝብ በሁሉም ረገድ በሚያስብል መልኩበየወቅቱ ለሰቆቃ፣አሳፋሪ፣ አሰቃቂ፣ ወራዳና d¹¦ †}¶Gp ¨U•p †¡D{ M^m’E𠈆jk †}eFG †Z¶k ˆM¸ig ¡˜EE „}ªuO Ô¦ª ¤ለው አለመሆኑ ለማንም ወገን የተሰወረ አይሆንም፡፡ የሲዳማ ህዝብ እንግልት መች በዚህ ብቻ አበቃ ስርዐቱ እስካለ ጊዜ ድረስ በየአስር አመቱ ልክ ተመራማሪዎች ለናሙና ጥናቶች በቤተ ሙከራ ተቁዋሞች ውስጥ እንደሚጠdMð’rው እንስሳት (አሳማዎች፣ ጥንቸሎች፣ አይጦች፣ወዘተ) በአዲስ መልክ በመdMZ i\ik „^jið ¡\ôªN} Cšk CGውና ለመናድ በሚችያስላቸው ሁኔታ ማለትም ህገ መንገስቱ በስdM¸ው አግባብ በመመርኮዝ ሰብአዊና መሰረታዊ መብቶቻቸውን በጠየቁ ቁጥር አንድነታቸውን በማኮላሸት፣ማፈራራት፣ ማሸማdg@ N’U¬@ˆ^X NjUZ@ ˆ¨U° šg N¬U¶@E†^Z@ ¶ZÔp@ qZrZ@ ^¨p@ Pp| Ej\ d¹¦ †}¶Gp ¨X•p N¬U¶ ¡˜ወpZ m¶jXrው አድርገውታል ቢባል ያለምንም ማመንታት እርግጥ ነው፡፡

ለአብነት ለመጥd^O i1984 •.O iA’] ˆmN ¡MOCX} N\G¸ኛ ተቁዋም አደራሽ ውስጥ በሚወጣ ኮንፍረንስ ተሳታፊዎች ላይ በከፈቱት ተኩስ በርካታ ተሳታፊዎች መሞታቸውና መቁሰላቸው፣ በ1994 ዓ.ም ህገ መንግስቱ ባስdM¸ው አግባብ መሰረት በሰላማዊ መንገድ የራሱን እድል በራሱ እንዲወስን ለማስቻል በሚል የዘንባባ ዝንጣፊ ብቻ በመያዝ ሰላማዊ ሰልፍ በወጡ የሲዳማ ተወላጆች ላይ የኤኬ ኤም ጠመንጃ ጥይቶችን በማዝነባቸው ወደ መቶ የሚደርሱ ሰዎች መገደላቸውና ከሶስት መቶ በላይ የሚቆጠሩ የሲዳማ ተወላጆች መቁሰላቸው፣ በተመሳሳይ ሁኔታ በ1998 ዓ.ም ድፍን የሲዳማ ህዝብ ህገ መንግስቱ ባስdM¸ው „¶jk M\Up X\ð} iX\ð¡N^mª¨Z C´ M}¶^o’õ Mkp †}ªóUµ´º i\FN’õ M}´¬ º¤dø iNdUjቸው ምክንያት በመቶዎች የሚቆጠሩ የሲዳማ ተወላጆች መታሰራቸው፣ በርካቶቹ ከስራ መባረራቸው፣ ከሃላፊነት መነሳታቸውና ለስደት መዳረጋቸው፣ በ2004 ዓ.ም አገዛዙ "ሀዋሳ ከተማችንን አንዴት አንምራዉ" (ያለ አንዳች የሲዳማ ህዝብ ግንዛቤ፣ እውdp| ¦Að}o{p ˆºdõp ¡^Z”n „µÔW“u i^mdZ `Odው በመዶለት "ሀዋሳ ከተማችንን ሜትሮፖሊታን ከተማ እናደርጋታለን" በሚል ከንቱ ቅዠት በመነሳሳት በፈጠሩት ትርምስና ሁከት ሳቢያ በርካታ የሲዳማ ተወላጆች ጨርሶ በማያውቁት ለእስራትና ስደት መዳረጋቸውና በተለይ ከጥር 20/2010 ጀምሮ "የሃዋሳ ከተማ አዲስ አደረጃጀት" እቅድ ትግበራ በሚል ከጥቂት አድር ባይ ግለሰቦች በስተdZ ¬Ö} ¡\ôªN Cšk i´ñª¢ ˜ññW¤ O}O „¦{p †ውdp@m]p× kEùO ¦Að}o ]¦\º የሀገርን ሰላምና ዳር ድንበር መጠበቅ ጉዳይ ዙሪያ የሰለጠኑ የደህንነት፣ ፖሊስና መከላከያ ሃይሎችን የኢትዮጵያ ህገ መንግስት ባስdM¸ው አግባብ መሰረት ተጠያቂነታቸው ለኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ መሆን የተገባቸውን መሰል ሃይሎችን ጉዳዩ በማይመለከታቸው ህዝባዊ ጉዳዮች ጭምር ጣልቃ በመግባት አሳቻ የሆነ የጥቂት ቡድኖችን ፍላጎት ለማሙዋላት አስገዳጅ ሁኔታ በመፍጠር ወትሮ እንደለመዱት የሲዳማን ህዝብ ለትርምስ፣ ለሁከት፣ ለውርደት፣ ለእስር፣ ለግርፋት፣ ለቶርቸር፣ ለስደት፣ ለሞትና ለባሰ d¹¦ †}¶Gp ªU•p EN¬U¶ iNóG ¡„™‚ giö „}´ñ’u „¦{p ¬Z´ôqu} EMÑÈO iMወX¼p F¦ ¦´ኛEð:: iCšlu \ÑZ †¡{˜ñ ¡Nóo¢p ¡bkZ m´jZ i†²´ñ ^Z ¡\¨¨ ¡˜ወpZ ውEù„rው በጣም የሚገርመውና የአፋኝ አገዛዞች አይነተኛ ባህሪ የሆነው ጉዳይ ቢኖር ከዚህ በላይ የተመለከቱትን ፀረ- ህዝብ ድርጊቶችን ሲፈፅሙ በምኑም መልኩ ቢሆን የህዝቡን (የመሬቱም ሆነ የከተማው ባለቤት) ይሁንታ አለመጠየfrው ምን ያህል እብሪት የወጠራቸው ወገኖች መሆናቸውን ከማረጋገጥ በስተdZ E\ôªN Cšk ¡Nó~Uው ፋይዳ እምንት ነው፡፡ በጣም የሚያሳዝነው ነገር ቢኖር እነዚህ ወገኖች ከላይ የተመለከቱትን ወንጀሎች በሲዳማ ህዝብ ላይ በሚሰሩበት ታሪካዊ አጋጣሚ ወቅት የሲዳማ ህዝብ ቁጥር ከየትኛውም ጊዜ በበለጠ ሁኔታ ማደጉን ተከትሎ በተከሰተው ከፍተኛ የመሬት ጥበት የተነሳ በሲዳማ ገጠር ወረዳዎች፣ ከተማዎችና አዲሰ አበባን ጨምሮ በበርካታ የአገሪቱ ከተሞች በመሰደድ ለችግር፣ ለረሃብ፤ለበሽታ፣ለሞትና ለd¹¦ †}¶Gp ªU•p †¡D{ \hf C¦ወp „}ªóMX „^´ª² Að{÷o“u ው^º ´kq †¡ªˆU M{ñኘቱ ነው፡፡ በመሆኑም የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን) ከላይ በተመለከቱትና ተዛማጅነት ያላቸው መሰል የሲዳማ ህዝብ ቸግሮች ሁነኛ እልባት እንዲቸራቸው በማሰብ ከዚህ dºEù ¡mMEˆmውን መግለጫ ለማውጣት ተገዶአል፡፡

1ኛ) የሲዳማ ህዝብ ላለፉት 26 አመታት በመሰሪ ስልቶች ዞግና በሃይል ተነጥቀው የታገዱት ሰብአዊና ዲሞክራሲዊ ህገ መንግስታዊ መብቶች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አንዲረጋገጡ አንዲደረግ
2ኛ) የሲዳማ ህዝብ የራሱን እድል በራሱ አንዲወስን በሚያስችልና ህገ መንግስቱ ባስdM¸ው አግባብ መሰረት በአስቸኩዋይ ተፈጻሚነትን እንዲያገኝ አንዲደረግ
3ኛ) በየ አስር አመት እየተdMU GŠ „}¨ iöm MðˆX „¦{p Uk ¡Eb †g¬ mÑÊNó{p „}ªó~Uው በሚል አስገዳጅ ድርጊቶችን በሲዳማ ህዝብ ላይ በመፈፀም ህዝቡን ለረሃብ፣ለበሽታ፣ ለእስር፣ ለግርፋት፣ ለስደት፣ ለሞትና d¹¦ †}¶Gp ªU•p ¡Nó¤¨Z¶ M\W \öX i„^rˆð’¦ †}ªó´o „}ªó¨U¶
4ኛ) የሃዋሳ ከተማ ተጠሪነቱ ለሲዳማ አስተዳደር እንጂ ለማንም አካል እንዳልሆነ እንዲታወቅ
5ኛ) መንግስት በሃዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ ውስጥ በተካተቱ 12ቱም diEö¤p ውስጥ የመሬት ወረራና ህዝብን የማፈናdG m¶jZ i„^rˆð’¦ „}ªó¤hO
6ኛ) አርሶ አደሩ በገዛ መሬቱ ላይ የሚገነባውን የመኖሪያ ቤት ግምባታ ክልከላ በአስቸኩዋይ አንዲቆም
7ኛ) በይርጋዓለም አግሮ እንዱስትሪ ፓርክ ሰበብ መሬት ተወስዶባቸው ለተፈናdEð „Z_ „¨[u M}¶^p m´iôው} ‰]| OpŠ lo „}ªó\¹rው በአስቸኩዋይ አንዲደረግ
8ኛ) አርሶ አደሩ ያለ የሌለ ሀብቱን ጨርሶ ላስተማራቸው ተመራቂ ወጣቶች በሁሉም የሲዳማ የገጠር ወረዳዎችና ከተሞች የትምህርት ዝግጅታቸው በሚፈቅደው አግባብ መሰረት የስራ ዕድል አንዲያገኙ አንዲደረግ
9ኛ) በመሬት ጥበትና በተከሰተው ከፍተኛ የሆነ የህዝብ ቁጥር ማደግ የተነሳ ከመኖሪያ አካባቢያቸው በመውጣት ለስደት ዳረጎት እየሆኑ ለሚገኙት ወጣቶች አቅም በሚፈg¨ው መጠን የስራ መስክ አንዲከፈትላቸው ማድረግ
10ኛ) የሲዳማን ህዝብ ቁጥርና ለመንግስት ከሚያስገባው ገቢ ጋር የተገናዘበ ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል ተጠfNó „}ªóD} ¡Nó¤^rG \Ó ^X M^Xp| EM]\Eðp u¶[u †Gjp Map} ¤‰poG::

ሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን) ሀወሳ፣25/2010